ዛሬ በቀን በ16/10/2018 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የሚገኘው የቂሊንጦ 2ኛ ደረጃ ትምህርትቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ያሠለጠናቸውን 314 ተማሪቹን በቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ( CTE) በዛሬው ዕለት በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ
========================
ዛሬ በቀን በ16/10/2018 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ስር የሚገኘው አዲሱ የቂሊንጦ 2ኛ ደረጃ ትምህርትቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 314 ተማሪቹን በቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ( CTE) በአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እጅግ ደስ በሚል እና በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ ።
የምርቃት መርሃ ግብሩን በማስመልከት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቂሊንጦ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መ/ር አቶ ኢሰያስ ሲሆኑ ይህ ምርቃት በትምህርትቤታችን በ5 የትምህርት ዘርፍ ያስተማርናቸውን እና ያበቃናቸውን ተማሪዎች ያስመረቅን ሲሆን የዚህ ምርቃት ለየት ከሚያደርገው ጉዳይ እንደ ሀገርም እንደ ከተማም በአዲሱ የትምሀህርት ካሪክለም ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደ እንደመሆኑ መጠን የዚህ ኘሮግራም ተመራቂዎች ፈር ቀዳጅ እና ለሀገር የሚያበረክቱት የማይተካ ሚና እና የዘመኑ የእድገትና የብልፅግና ተምሳሌቶች በመሆናቸው ጭምር ደርብ ስኬት በመሆኑ ዛሬ እንዲሁም እድለኛ ትውልድ በመሆናችሁ ሀገር ዛሬ የሰጣችሁንን እውቀትና በመልካም ስነምግባር እንንድታገለግሉ እና ዛሬ ለምርቃት የበቃችሁ ልጆቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ሲሉ የደስታ መልክት አስተላልፈዋል።
ለተማሪዎችም ለቀጣይ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መንገድ የሚከፍት በበቃት እና ስነ ልቦና የሚያዘጋጅ መልካም ጅማሮ ነው ብለውም ሀሳብ አክለዋል
ሙያዊ ስልጠናው ለመጀመሪያ ጊዜ እንደመሆኑ መጠን ጥሩ ውጤት የተመዘገበበት መማር ማስተማሩ ከዕውቀት ጋር የተሰናሰለ በመሆኑ ብቁ እና ንቁ ትውልድ እያፈራን እንደሆነ ይሰማናልም ብለዋል።
በ በዚህ የምርቃት ኘሮግራም ላይ በትምርትቤቱ ከ4 ከ የትምህርት ክፍሎች ውስጥ የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ከ1ኛ እሰከ 3 ኛ በደረጃ የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሜዳሊያ እና የሠርተፍኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ፤
በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርሲቲ ዶክተር ኢንጂነር ሲሳይ ደመቁ እንዲሁም የከአቃቂ ቃሊቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ምክትል ዲን አቶ ኪሮስ ገብረመድህን እንዲም ማኔጅመንታቸው ፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ አንድ ተወካይ ፣ የሁለቱም ትምህርትቤቶች ምክትል ርዕሰ መምህራን አቶ ተስፍዬ አባተ አቶ አብዲ አለማየሁ እና የCTE ትምህርት መምህራኖች እንዲሁም የተመራቂ ተማሪዎች ወላጆች ታዳሚ ነበ። ።እናመሰግናለን ።ፈጣሪ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ይባርክ። የቂሊንጦ 2ኛ ደረጃ ትምህርትቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ያሰለጠናቸውን 314 ተማሪቹን በቴክኒክ እና ሙያ ትምህርት ( CTE) በአቃቂ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ እጅግ ደስ በሚል እና በደማቅ ሁኔታ አስመረቀ ።
የምርቃት መርሃ ግብሩን በማስመልከት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቂሊንጦ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ርዕሰ መ/ር አቶ ኢሰያስ ገብረሚካኤል ገብረሚካኤል ሲሆኑ ይህ ምርቃት በትምህርትቤታችን በ4 የትምህርት ዘርፍ ያስተማርናቸውን እና ያበቃናቸውን ተማሪዎች ያስመረቅን ሲሆን የዚህ ምርቃት ለየት ከሚያደርገው ጉዳይ እንደ ሀገርም እንደ ከተማም በአዲሱ የትምሀህርት ካሪክለም ለመጀመሪያ ጊዜ የተካሄደ እንደመሆኑ መጠን የዚህ ኘሮግራም ተመራቂዎች ፈር ቀዳጅ እና ለሀገር የሚያበረክቱት የማይተካ ሚና እና የዘመኑ የእድገትና የብልፅግና ተምሳሌቶች በመሆናቸው ጭምር ደርብ ስኬት በመሆኑ ዛሬ እንዲሁም እድለኛ ትውልድ በመሆናችሁ ሀገር ዛሬ የሰጣችሁንን እውቀትና በመልካም ስነምግባር እንንድታገለግሉ እና ዛሬ ለምርቃት የበቃችሁ ልጆቻችን እንኳን ደስ አላችሁ ሲሉ የደስታ መልክት አስተላልፈዋል።
ለተማሪዎችም ለቀጣይ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም መንገድ የሚከፍት በበቃት እና ስነ ልቦና የሚያዘጋጅ መልካም ጅማሮ ነው ብለውም ሀሳብ አክለዋል
ሙያዊ ስልጠናው ለመጀመሪያ ጊዜ እንደመሆኑ መጠን ጥሩ ውጤት የተመዘገበበት መማር ማስተማሩ ከዕውቀት ጋር የተሰናሰለ በመሆኑ ብቁ እና ንቁ ትውልድ እያፈራን እንደሆነ ይሰማናልም ብለዋል።
በ በዚህ የምርቃት ኘሮግራም ላይ በትምርትቤቱ ከ4 ከ የትምህርት ክፍሎች ውስጥ የተሻለ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ከ1ኛ እሰከ 3 ኛ በደረጃ የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሜዳሊያ እና የሠርተፍኬት ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ፤
በምርቃት ስነ ስርዓቱ ላይ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርሲቲ ዶክተር ኢንጂነር ሲሳይ ደመቁ እንዲሁም የከአቃቂ ቃሊቲ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ምክትል ዲን አቶ ኪሮስ ገብረመድህን እንዲም ማኔጅመንታቸው ፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ አንድ ተወካይ ፣ የገላን ጉራ 2ኛ ደረጃ ርዕሰ መምህር አቶ አስቻለው ሀይሉ እና የሁለቱም ትምህርትቤቶች ምክትል ርዕሰ መምህራን አቶ ተስፍዬ አባተ አቶ አብዲ አለማየሁ እና የCTE ትምህርት መምህራኖች እንዲሁም የተመራቂ ተማሪዎች ወላጆች ታዳሚ ነበ። ።እናመሰግናለን ።ፈጣሪ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ይባርክ።




.